ቴክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተር ዝቅትኛ የኢንተርኔት ክፍያ በአንድሮይድ ተጠቃሚ ስልኮች ላይ ፈጣን አገልግሎት የሚሰጥ የትዊተር ላይት መተግበሪያ በፊሊፒንስ እየሞከረ ነው።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) አውስትራሊያ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ እና በፍጥነት እያደገ ላለው የጠፈር ምርምር የሚያግዝ ብሄራዊ የጠፈር ተቋም ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ቻይና በዓለም ፈጣን የሆነውን የህዝብ ማመላለሻ ባቡር መስመር ስራ አስጀመረች።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ኢንፎወች የሶፍትዌር አምራች ኩባንያ የመረጃ ጠለፋን የሚከላከልና የሚቆጣጠር “ታይጋፎን” የተባለ ስማርት ስልክ ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የግል ሰውነት ሙቀት እና ቅዝቃዜን በመቆጣጠር በሚያስፈልገን የዓየር ሁኔታ ውስጥ የሚከተን “ኤርኮን” የተሰኘ የእጅ ሰዓት ገበያ ላይ ሊውል ነው።