ቴክ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት የማህበራዊ ትስስር ገጾች አወዛጋቢው የሴራ ንድፈ ሃሳብ አዘጋጅና አቅራቢ አሌክስ ጆንስ ስራዎች ላይ እገዳ ጥለዋል።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤች.ፒ የተባለው የቴክኖሎጂ ቁሶች አምራች ኩባንያ በማተሚያ ማሽን (ፕሪንተር) ምርቱን በመጥለፍ ክፍተቱን ለሚያመላክቱ የመረጃ ጠላፊዎች 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ሊሸልም መሆኑ ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ዲዲ ኩባንያ የተሽከርካሪ አገልግሎቱን ለማዘመን የ1ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ይፋ አድርጓል።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናሳ በሚቀጥለው ሳምንት ከምንጊዜውም ይልቅ ወደ ፀሐይ መቅረብ የሚያስችለውን መንኩራኩር ሊያመጥቅ መሆኑን አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አፕል የ1 ትሪሊየን አሴት ሲያዝመዘግብ በአሜሪካ የህዝብ ኩባንያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ነው ተብሎለታል፡፡