ቴክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ አንዳንድ መተግበሪያዎችን (አፕልኪሽኖችን) በአይፎንዎ አልያም አይፓድዎ ላይ በመጫን እንደ ድረ ገፅ ሁሉ የፅሁፍ እና የምስል መረጃዎችን በፍጥነት ለመፈለግ የሚያስችል ዘዴን ልተገብር ነው አለ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታንያ ባህር ሀይል ሰው አልባ ጀልባ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የተጠቃሚው ገጽ ለጠላፊዎች መጋለጡን የሚጠቁም መተግበሪያ አስተዋውቋል።

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 8፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወታደራዊ እና ግላዊ መረጃዎችን በመበርበር ለእስላሚክ እስቴት አሳልፎ የሰጠው ግለሰብ ታሰረ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየጊዜው ስማርት ስልኮች ለመረጃ ነጣቂዎች ተጋለጡ የሚል ዜና እንሰማለን።