ቴክ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 6 ፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎግል ስር የሚገኘው እና ጎግል ኔስት የተሰኘው ተቋም ለ10 ቀናት ያህልያለሟቋረጥ  ከሌላ የቪዲዮ ማጫወቻ ላይ መቅዳት የሚችል የደህንነት ካሜራን ለገበያ አቀረበ።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2007 ( ኤፍ ቢ ሲ) በቤትዎ ፣ በስራ ቦታ በንግድ የሚተዳደሩ ከሆነም በሚያስተዳድሩት ድርጅት ወይም ተቋም ገመድ አልባ የኢንተርኔት አገልግሎት ( ዋይ ፋይ ) ይኖርዎት ይሆናልና ስለ አገልግሎቱ ጥቂት እናውራ። 

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የጃፓን ኢንጂነሮች በቦርሳ የምትያዝና የላፕ ቶፕ መጠን ያላት መኪና መስራታቸው ተነገረ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) ሳይንቲስቶች በአለማችን የመጀመሪያውን በውሃ ላይ የሚራመድና የሚዘል መሳሪያ መስራታቸውን አስታወቁ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30፣ 2007 (ኤፍ. ቢ.ሲ) ፎርብስ መጽሄት የማይክሮረሶፍት ኩባንያ መስራች እና ባለቤት ሆኑት ቢል ጌትስን በዓለማችን ካሉ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሃብቶች ቁጥር አንድ ቢሊየነር በማለት መርጧቸዋል።