ቴክ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉግል ኩባንያ የኤሌክትሮኒክስ መልዕት መለዋወጫን(ጂሜይል) ለተጠቃሚዎች ምቹ ለማድረግና በአዲስ አቀራረብ ለማምጣት መሻሻያ ሊደረግበት መሆኑን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2010(ኤፍቢሲ) የፌስቡክ መስራችና ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ በካንብሪጅ አናላቲካ የፌስቡክ መረጃዎቹ እንደተበረበሩበት አስታወቀ።
በዚህም መረጃዎቻቸው ከተበረበሩባቸው 87 ሚሊየን ሰዎች መካከል አንዱ እንደሆነ ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶፊያ የተባለችውና የሳዑዲ አረቢያ ዜግነት የተሰጣት የመጀመሪያዋ ሴት ሮቦት ወደ ኢትዮጵያ ልትመጣ መሆኑ ተገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ መስራች እና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ ሩሲያ ድርጅቱን ለመበርበር የምታደርገውን ሙከራ ተከትሎ ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመረጃ ጠላፊዎች በዩ ትዩብ ላይ ተጭነው በርከካታ ተመልካቾችን ያገኙ ቪዲዮዎችን መጥለፋቸው ተነግሯል።