የስራ ማስታወቂያ (1)

 

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

fbc1.jpg

fbc2.jpg

fbc3.jpg

 

fbc4.jpg

Ethiopian Civil Aviation Authority

fresh graduates' jobs

Employment Type: Full time

Closing Date: 11.22.2017

Job Description

1. Assistant Air Traffic Controller

B.Sc Degree in Computer science / Physics /Mathematics /Statistics /Geography from recognized University

No. req.: 26

Duty station: Addis Ababa, Assossa, Shire, Jinka, Combolcha, Bale-Robe, Kiberidahare, Gambella, Arbamich, Gode, Humera & Gander

2. CNS Technician I

B.Sc in Electronics /Electrical /Electronic from recognized University

No. req.: 24

Duty Station: Assossa, Shire, Jinka, Aksum, Bale-Robe, Kiberidahar, Gambella, Jijiga, Gode, Awassa, Semera.

Term of Employment: for all position the term of employment is permanent.

Applicants should be 2006, 2007, 2008 & 2009 E.C Graduates and cumulative GPA should also be 2.74 and above. Applicants can register on the above duty station at Jimma, Mekele, Bahirdar & Dire Dawa Air Navigation Office until Nov. 22, 2017.

Applicants who fulfill the required qualification can apply for the posts by sending their application &copy of credentials with Posta & Fax.
Human Resource Management

P.o.Box: 978

Tel. 0116650267

Fax: 011 -6650281

For more: http://www.employethiopia.com/display-job/18481/fresh-graduates'-jobs;-Assistant-Air-Traffic-Controllers-

 

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

1. ሊድ የሰው ሃብት ኦፊሰር

ፒኤች ዲ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ ወይም በተመሳሳይ፤ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ኤምኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ ወይም በተመሳሳይ፤ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ ወይም በተመሳሳይ፤ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፥ 10 ሺህ 43

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

2. ሊድ ፋይናንስ ኦፊሰር

ፒኤችዲ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ኤምኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፤ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፤ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፥ 10 ሺህ 43

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

3. ሊድ የግዢና አቅርቦት ኦፊሰር

ፒኤችዲ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በሰፕላይ ቼይን ወይም ተመሳሳይ፤ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ኤምኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣በሰፕላይ ቼይን ወይም ተመሳሳይ፤ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በሰፕላይ ቼይን ወይም ተመሳሳይ፤ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፥ 10 ሺህ 43

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

4. ሲኒየር የግዢና ኤክስፔዳይቲንግ ኦፊሰር ኤምኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በሰፕላይ ቼይን ወይም ተመሳሳይ

ቢኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በሰፕላይ ቼይን ወይም ተመሳሳይ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 6 ሺህ 991

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

5. ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር ኤምኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 6 ሺህ 991

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

6. ሲኒየርማርኬቲንግ ኦፊሰር

ኤምኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ቢኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም

ተመሳሳይ 2 ዓመት እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 6 ሺህ 991

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ዋናው መ/ቤት

7. መካኒካል መሃንዲስ

ኤምኤስሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና 0 ዓመት የስራ ልምድ

ቢኤስሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 6 ሺህ 991

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

8. ካድ ቴክኒሽያን ደረጃ 3

ሌቭል 4 በድራፍቲነግ ወይም በተመሳሳይና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 3 በድራፍቲነግ ወይም በተመሳሳይና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 6 ሺህ 991

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

9. ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን (ማቴሪያል) ደረጃ 3

ሌቭል 4 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 3 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 6 ሺህ 991

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

10. ማቴሪያል ኢንስፔክተር ደረጃ 3

ሌቭል 4 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 3 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 6 ሺህ 991

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

11. ኦርጋናይዜሽናል ዴቨሎፕመንት ኦፊሰር

ኤምኤ ዲግሪ በሥራ አመራር ወይም በተመሳሳይ 0 ዓመት የስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪ በሥራ አመራርወይም በተመሳሳይ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 5 ሺህ 376

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

12. የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

ኤምኤዲግሪበሥራ አመራር፣ በንብረት አስተዳደር፣ ወይም ተመሳሳይና 0 ዓመት የስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪበሥራ አመራር፣ በንብረት አስተዳደር፣ ወይም ተመሳሳይ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 5 ሺህ 376

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

13 ሰፕላይ ኦፊሰር

ኤምኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ 0 ዓመት የስራ ልምድ

ቢኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 5 ሺህ 376

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

14. ማቴሪያል ኢንስፔክተር ደረጃ 2

ሌቭል 4 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 3 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 4,793

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

15. ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን (ማቴሪያል) ደረጃ 2

ሌቭል 4 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 3 በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 4,793

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

16. ካድ ቴክኒሽያን ደረጃ 2

ሌቭል 4 በንድፍ ስራ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 3 በንድፍ ስራ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 2 በንድፍ ስራ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ሌቭል 1 በንድፍ ስራ 8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ደመወዝ፦ 4 ሺህ 793

የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ

የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክትና ዲስትሪከት

• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በ 6 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር በድን ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላቹ።

አድራሻ፦ ጉርዳ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንጻ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 667 6385/011 869 8910

 

East Africa Bottling SC

Production Team Leader | Cooler Maintenance Supervisor | Line Process Engineer

Posted by: East Africa Bottling SC

Location: Addis Ababa & Bahir Dar, Ethiopia

Category/Specialization: Engineering

Employment Type: Full time

Closing Date: 11.21.2017

For more: http://www.employethiopia.com/display-job/18480/Production-Team-Leader---Cooler-Maintenance-Supervisor---Line-Process-Engineer.html

 

Sales and Marketing Representative

Posted by:JAA Trading Plc

Location:Addis Ababa, AA, Ethiopia

Category/Specialization:Marketing-Sales

Employment Type:Full time

Closing Date: 11.15.2017

Salary:Negotiable

For more: http://www.employethiopia.com/display-job/18311/Sales-and-Marketing-Representative.html

Various Teaching Positions | Office Secretary, Copy Typist, Data Entry, Data Clerk

Posted by: SCHOOL OF TOMORROW

Location:Addis Ababa, Ethiopia

Category/Specialization:Admin-Clerical-Secretarial, Education, Information Technology

Employment Type:Full time

Closing Date:11.15.2017

Salary:

For more: http://www.employethiopia.com/display-job/18294/Various-Teaching-Positions---Office-Secretary,-Copy-Typist,-Data-Entry,-Data-Clerk.html

 

 

jobs.jpg