ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የአፋን ኦሮሞ ድረ ገጽ አዘጋጅ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፦ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት ወይም በሾሻል ሳይንስ መሰል ሙያ ቢኤ ዲግሪ እና 7 ዓመት በድረ ገፅ ጋዜጠኝነት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም ኤ ዲግሪ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን የሚችል/የምትችል

ብዛት 1

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የእንግሊዘኛ ድረ ገጽ አዘጋጅ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ፦ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት ወይም በሾሻል ሳይንስ መሰል ሙያ ቢኤ ዲግሪ እና 7 ዓመት በድረ ገፅ ጋዜጠኝነት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም ኤ ዲግሪ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

እንግሊዘኛ ቋንቋን የሚችል/የምትችል

ብዛት 1

በተጨማሪም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 16 ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

fanajob1.jpg

fanajob2.jpg

fana_job3.jpg

የስራ ቦታ፦ ዋናው መስሪያ ቤት

ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የምዝገባ፦ ከመስከረም 16 እስከ 24 ቀን 2010 በዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 101

የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት  መቅጠር ይፈልጋል። 

urban1.jpg

urban2.jpg

urban3.jpg

urban4.jpg

 jobs.jpg