ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተመራማሪዎች አዲስ ባካሄዱት ጥናት የልክ ያለፈ የሰውነት ውፍረት (ክብደት) እና የስኳር በሽታን የማከሚያ ዘዴ ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንደ አሁኑ አየሩ ቀዝቀዝ በሚልበት ወቅት የተለየ አለባበስ መከተልና አመጋገብን ማስተካከል እንደሚገባ የህክምና ባለሙያዎች ይመክራሉ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትላንትናው ዕለት አንድ የጥናት መጽሔት በቀን ሁለት ማንኪያ ከግማሽ ወይንም አምስት ግራም ያህል ጨው መጠቀም የጤና እክል እንደማያመጣ ይፋ አድርጓል፡፡

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 04፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) ለስኳር ህመምና ላልተፈለገ ውፍረት ውጤታማ የህክምና አማራጭ ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች ገለጹ። 

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 04፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአልኮል ጉዳትን ለመቀነስ በዘርፉ ላይ የሚጣለውን ቀረጥ ከፍ ማድረግ ጠቃሚ መሆኑ ተገልጿል።