ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰዎች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ አሊያም ስንተዋወቅ ቀዳሚው ነገር ስም መለዋወጥ ነው።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰዎች ያለንን ፍቅር በቃል ለመግለፅ በምንቸገርበት ጊዜ ሌሎች መንገዶችን መጠቀም እንደሚቻል የስነ ልቦና ባለሙያዎች ገልፀዋል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በምንጠቀመው ጨው ውስጥ ሶዲየም በዝቶ መገኘት ለስኳር በሽታ የማጋለጥ እድላችንን ከፍ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመለከተ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀይ ስር በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ለምግብነት የሚውል አትክልት ነው።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ተመራማሪዎች ሁሉንም የልጆች ክትባቶችን በአንድ መርፌ በመውጋት የሚሰጥ ቴክኖሎጂ ፈጠሩ።