ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ)የጡንቻ መሸማቀቅ ወይም መኮማተር በድንገት ሊከሰት የሚችል ነው።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) እድሜያቸው ምዕተ አመትን የተሻገረ አዛውንት በስምንት አመታቸው ወይም በለጋ የልጅነት እድሜያቸው የሆኑትን እና የሰሩትን አስታውሰው ቢነግሩዎ ያምኗቸዋል?

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ላብ ምንም እንኳን ተፈጥሯዊና አስፈላጊ ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ከተለመደው ውጪ የሚያልባቸው ሰዎች አይጠፉም።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) መቼስ ሁላችንም በሚያስብል ደረጃ ይብዛም ይነስም አስፈሪ፣ አስደንጋጭ ትዕይንቶችን በእንቅልፍ ልባችን ሆነን ማየታችን (በተለመደው አባባል ቅዥት) አጋጥሞን እንደሚያውቅ ብንናገር ሃሰት አይደለም።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) ተረከዛቸው ከፍ ያሉ ጫማዎችን መጫማት አሁን አሁን ወጣቶች በተለይም በቁመት አጠር የምንል ሴቶች ምርጫ እየሆኑ መጥተዋል።