ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሰውነታችን ጥንካሬ እና ጤንነት የአጥንታችን ጤንነት ወሳኝ ነው።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰውነታችንን ስብ ለመቀነስ ከመወሰናችን በፊት የተመጣጠነ ምግብ መውሰድና በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረጋችንን ማረጋገጥ ይኖርብናል።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ)የሆድ ድርቀት በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎችን የሚያጠቃ የምግብ ዝውውር አለመጣጣም ችግር ነው።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳቅ ለሰው ልጅ ጤና እጅጉን ጠቃሚ ነው ይሉናል ተመራማሪዎች።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰዎች በተለያዩ ጊዜ ዓመት በዓል ለማከበርም ይሁን ለመዝናናት ወይም ደግሞ ደስታቸውን ለመግለጽ አልኮልን ሲያዘወትሩ ይስተዋላል ይህ ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያመዝን በተለያዩ ጊዜያቶች የሚወጡ ጥናቶች ይጠቁማሉ።