ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዳርን ጨምሮ በማንኛውም ግንኙነትና ወዳጅነት በነገሮች አለመግባባት፣ የሃሳብ ልዩነት ማስተናገድና መቃቃር ያጋጥማል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእየቀኑ ለረጂም ሰዓት መቀመጥ የ14 ዓይነት በሽታዎችን ገዳይነት እንዲጨምር ያደረጋል ተብሏል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዕይታ ችግር በአዕምሮ ጤና ላይ ተጽህኖ እንዳለው አንድ ጥናት አመልክቷል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወደ ጤና ተቋማት ለህክምና በምንሄድበት ጊዜ ሁሌም በተመሳሳይ የህክምና ባለሙያ ጋር መታየት ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን በብሪታንያ የተሰራ ጥናት አመልክቷል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) የደም ናሙና ሳይወስድ የደም ስኳርን ለመለካት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ውጤት ይፋ መሆኑ ተገልጿል።