ቢዝነስ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳዲስ ፕሬዚዳንቶች ተመደበላቸው።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ 10 የአፍሪካ ሃገራት እስከ ፈረንጆቹ 2040 ድረስ ለመሰረተ ልማት ዝርጋታ 2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልጋቸዋል ተባለ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለስልጣን ሀምሌ 1 2010 ለሚጀምረው የዓመታዊ የግብር መክፈያ ጊዜ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 26፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት 49 የሚሆኑት አህጉራዊ ነፃ የንግድ ስምምነት መፈረማቸውን የወቅቱ የህብረቱ ሊቀመንበር ፖል ካጋሜ አስታወቁ።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመናዊውን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን በዛሬው እለት ተረከበ።