ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያ ከግሪክ ጋር ያላትን የተቀዛቀዘ የንግድ ግኑኝነት ለማጠናከር የንግድ የምክክር መድረኮችን እያዘጋጀ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2006 በበጀት ዓመት በጥራትና በብዛት የተሻለ የሰብል ምርት ማቅረብ በመቻሉ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የንግድ ሚንስትሩ አቶ ከበደ ጫኔ ተናገሩ።

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማምረቻ ኢንዱስትሪው ዘርፍ የተሻለ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በ2007 በጀት ዓመት ከዘርፉ 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል።

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የእቅድ ዘመን የቅባት እህሎችና የጫት የወጪ ንግድ ገቢ ከፍተኛ ዕድገት ማሳየቱን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባመስከረም 30፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ፤ ኢሉ አባቦራ ዞን፤ ያዩ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታው 20 በመቶ መድረሱን የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ።