ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዳንጎቴ ቢዝነስ ግሩፕ በኢትዮጵያ ያለውን ኢንቨስትመንት በእጥፍ ለማሳደግ ማቀዱን ገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2010 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች መንግስት ይዞት የነበረ 5 ሺህ ሄክታር መሬት፥ ለአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ለሚሰማሩ ለሀገር ውስጥና ለአምስት የኔዘርላንድስ ባለሀብቶች ሊሰጥ ነው።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2010 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) የታህሳስ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13 ነጥብ 6 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2010 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረውን የገና በአልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ሾላ ገበያ የተለያዩ ለበአሉ የሚያስፈልጉ ግብአቶች ግብይት እየተከናወነ ነው።

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣይ ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ 10 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ላይ በረራ ሊጀምር ነው።