ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 2008 ላይ የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱ 356 ፕሮጀክቶች በቀጣይ ዓመት ወደ ስራ ሊገቡ ነው።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 28 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃምሌ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 6 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 27፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በግብአትነት ከውጭ በሚገቡ እቃዎች ላይ ሁለተኛ መደብ የታክስ ታሪፍ ተግባራዊ ልታደርግ ነው።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 27 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ወደ ግብር ስርዓቱ የሚገቡ ነጋዴዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተብሏል።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአለም ከአውስትራሊያ እና ሜክሲኮ ቀጥሎ በተፈጥሮ የታደለችው እጅግ የከበረ ድንጋይ ነው ኦፓል።