ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1453)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ከቀኑ 7 ስአት አካባቢ በሻሸመኔ ከተማ ቀበሌ 02 የታየው ጅብ በርካቶችን አስደምሟል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሪክ ገመድ በእንጨት ከፍ አድርጎ በመያዝ መኪና ለማሳለፍ የሞከረ ወጣት በኤሌክትሪክ ተይዞ ህይወቱ አልፏል፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ቢሃርስ ቪያሻሊ በምትባል ግዛት ውስጥ በታየው ቅጥ ያጣ የፈተና ኩረጃ ምክንያት 515 ተማሪዎች ከፈተና እንዲባረሩ ተደርጓል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1.የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ በአማካይ ሁለት የመዋኛ ገንዳ የሚሆን ምራቅን ያመነጫል፡፡