ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1539)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በኤር ኢንዲያ አንድ አውሮፕላን ውስጥ የተገኙት አይጦች የአውሮፕላኑን በረራ እንዲስተጓጎል ምክንያት ሆነዋል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.በየአመቱ በአሜሪካ 36 000 ሰዎች ራሳቸውን በማጥፋት ህይወታቸው ያልፋል፥እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ ከሆነ የራሰ ማጥፋት ችግር ከዚህ በኋሏ በደም ምርመራ ሚታወቅበትና መከላከል የሚቻልበትን መንገድ ሳይንቲስቶች ፈጥረዋል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 17፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.)ከአንድ ሰው ውስጥ 232 ጥርስን በውጣት በህንዷ ሞምባይ ከተማ የሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ የሚሰሩ ዶክተሮች የአለም ሪከርድን ሊቆናጠጡ እንደሚችሉ እስታወቁ ።
አሺቅ ጃቪያ ይባላል የ17 አመት ወጣት ነው በግራ የአፉ ክፍለ አካባቢ እብጠትና ህመም ይሰማውና ሁኔታውን ለሀኪም ለማሳየት አቅራቢያው ወደሚገኝ ሆስፒታል ያመራል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 16፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ”ጆሮአችሁን ባገኛችሁት ነገር አትኮርኩሩ” ይህን አባባል ወላጆቻችን ወይም አያቶቻችን ሲሉት ሰምተን ሊሆን ይችላል አልተሳሳቱምም ነበር።