ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1610)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የቀድሞ የሲቪል አቭዬሽን የእሳት አደጋ መካላከያ ሰራተኛ የነበረው ኦታይ በቤቱ የሰራውን አውሮፕላን ፤ ለኢንቴቤቤ ከተማ ነዋሪዎች ባቀረበበት ወቅት ብዙዎች እንደ ፌዝ ነበር የቆጠሩት፤ ለአንዳንዶች ደግሞ ግርምትን አጭሮ ነበር።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የቡና ወዳጅ ከሆኑ የቡና ጣእም ለይተው እንደሚያውቁ እርግጥ ነው።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ የዝንጀሮ መንጋ የአምስት ወር ህፃንን ህይዎት አጥፍቷል።

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 15፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በበረዶ የተሞላ ባልዲ ፈተና በሚል ሰሞኑን የማህበራዊ ድረ ገፆችን ያጥለቀለቀው ድርጊት የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል።