ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (993)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርጀንቲና ፖሊስ የዓለም ዋንጫ ቅርጽ ያላቸው የአደንዛዥ እጽ ማዘዋወሪያዎችን መያዙን አስታውቋል።

አዲስ አባባ፣ ሰኔ 25፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 22.7 ኪ/ ግራም የማህጸን እጢ በቀዶ ህክምና የተወገደላቸው እናት በሰላም ወደ ቤታቸው መመለሳቸው ተገልጿል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2010 (ኤፍቢሲ) የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጁንግ ኡን አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣን ተጨማሪ ምግብ ለጓደኛቸው በመስጠቱ ምክንያት በሞት መቅጣታቸው ተነገረ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሁን ላይ ለሴቶች ተስማሚ ያለሆኑ የዓለም ሀገራት ይፋ ሆነዋል።