ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (997)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሜክሲኮዋ አልቫራዶ ከተማ የሚገኙ ፖሊሶች በሽጉጥ ምትክ የድንጋይ መወርወሪያ ወንጭፍ እንዲታጠቁ መደረጉ ተሰምቷል።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 03፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሰ) ከመሬት በላይ የእርሻ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ ፕሮጀከት በዱባይ ይፋ መሆኑ ተገልጿል።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 02፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለቀብር ስነ ስርዓት የሰርግ ያህል ትኩረት ከሚሰጥባቸው የአፍሪካ ሀገራት ጋና አንዷ መሆኗ ተገልጿል።

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በምትገኘዋና የቅመማ ቅመም ወዳጆች ይበዙባታል በተባለችው የሁናን ግዛት ዓመታዊ የሚያቃጥል ቃሪያ የመብላት ውድድር ተካሂዷል።