ስፖርት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2018 የፊፋ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ዛሬ በተካሄደ ደማቅ ስነ ስርዓት ተጀምሯል።

አዲስአበባ፣ ሰኔ 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ዋንጫን ለመመልከት የሚፈልጉ ከ1 ሺህ 200 በላይ ጽንፈኛ እንግሊዛውያን ደጋፊዎች ሩሲያ እንዳይገቡ ማገዱን የሀገሪቱ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡

አዲስአበባ፣ ሰኔ 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2026 የዓለም ዋንጫ አዘጋጅነት ወደ ሰሜን አሜሪካ ያቀና ሲሆን አሜሪካ ፣ ካናዳና ሜክሲኮ ናቸው ውድድሩን በጋራ የሚያስተናግዱት ተብሏል፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ዩለን ሎፔቴጉይን ከሃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ።

አዲስአበባ፣ ሰኔ 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጅማ አባጅፋር ክለብ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በጅማ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ በተፈተጸመ የስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ላይ ፌዴሬሽኑ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡