ስፖርት (1560)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በብራዚል ቆይታው ካደረጋቸው አምስት የወዳጅነት ጨዋታዎች አንድም ጨዋታ ሳያሸንፍ ወደ ሀገር ቤት ሊመለስ ነው።

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 19፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ግጭት የሰፈነባት ሊቢያ እ.ኤ.አ በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ እንድታዘጋጅ የተሰጣት እድል መሰረዙን የአፍሪካ የእግር ኳስ ኮንፌዴሽን(ካፍ)  አስታወቀ፡፡
ኮንፌዴሬሽኑ ውሳኔውን ያስተላለፈው አሁን በሀገሪቱ እየታየ ያለውን የፀጥታ ስጋት ተከትሎ ነው ፡፡

አዲስአበባ፣ነሃሴ 18 2006 (ኤፍ...)በኢትዮጵያ ካራቴ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ለ1 ሳምንት የተካሄደው የካራቴ ስልጠና በአራት ኪሎ ስፖርት አካዳሚ ዛሬ ተጠናቋል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የ2014/15 ሁለተኛው  ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተለያዩ ጨዋታዎች ይቀጥላል ።