ስፖርት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው የ7 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የማጠቃለያ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ዛሬ ተካሄደ።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሙሉ ሰቦቃ በቻይና በተካሄደው የዳሊያን ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር አሸነፈች።

አዲስ አባባ፣ ግንቦት 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን፤ ሉሲዎቹ የሴካፋ ውድድር ላይ ለመካፈል ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ፡፡

አዲስአባባ፣ ግንቦት 3 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ቡድን መሪ የነበሩቱ አቶ ማሩ ገብረፃዲቅ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ማንኛውም ውድድሮች የእድሜ ልክ እገዳ ተጣለባቸው።

አዲስአባባ፣ ግንቦት 3 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰኞ እና አርብ በሚካሄዱ ተስተካካይ ጨዋታዎች እንደሚጀምር ተገለፀ።