ስፖርት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ልዊስ ቫን ሀል አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በታላቁ የማንቸስተር ከተማ የሩጫ ውድድር ቀነኒሳ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ ድል ቀናቸው።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) 20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተማዎች ይካሄዳል።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በአውሮፓ ማህበረሰብ ዋንጫ የስፔኑ ሲቪያ የፖርቱጋሉን ቤንፊካ በመለያ ምት አሸነፈ።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡና ን 2 ለ 1 ረታ ።