ስፖርት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የ2014ቱ የብራዚል የአለም ዋንጫ ትናንት በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ቀጥሏል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የ2014ቱ የብራዚል የአለም ዋንጫ ዛሬ እና ነገ 7 ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካው የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች የነበሩት ስፔንና ሆላንድ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ተገናኝተው ሆላንድ 5 ለ 1 በሆነ ውጤት ስፔንን በማሸነፍ የ2010 ሽንፈቷን ተበቅላለች።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2014 የዓለም ዋንጫ ዛሬ በብራዚል ቀጥሎ በደቡብ አፍሪካው የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች የነበሩት የስፔንና ሆላንድ ትንቅንቅ ዛሬ ምሽትም እንዲጠበቅ ሆኗል ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ብራዚል ለሁለተኛ ጊዜ የምታስተናግደው 20ኛው የአለም ዋንጫ በብራዚል አስተናጋጅነት በድምቀት ተጀምሯል።