ስፖርት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ5ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ ሻምፒዮናና በ23ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ለሚወክሉ የአትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ትናንት ምሽት አሸኛኘት አደረገላቸው።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የማራቶን ውድድሮች ላይ ተካፍለው ድል ቀንቷቸዋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የእግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታለቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጀው 15ኛው ቅድሚያ ለሴቶች የአምስት ኪሎ ሜትር የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ዛሬ ተካሂዷል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ30ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለው ማንቸስተር ዩናይትድ ተከታዩን ሊቨርፑልን 2 ለ1 በማሸነፍ ሁለተኝነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።