ስፖርት (1472)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያካሄደው ስብሰባ ላይ ቅሬታ መቅረቡን ተከትሎ ውሳኔውን አሳልፏል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2018 በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ በመጪው እሁድ ሀዋሳ ላይ ኬንያን ትገጥማለች።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ወርሃዊው የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ 24 ደረጃዎችን ዝቅ ብላለች።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስና የአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ የ2024 እና የ2028 የኦሎምፒክ ውድድሮችን እንዲያስተናግዱ መመረጣቸውን ዓለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ትናንት በፔሩ ዋና ከተማ ሊማ ይፋ አድርጓል።