ዜናዎች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ኮንግረስ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች ወጪ የሚውል 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ዶላር በጀትን አጸደቀ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አዲስ የደህንነት አማካሪ መሾማቸውን አስታወቁ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፕላን ወጭ የጎንዮሽ በመስፋፋት ላይ ያሉ ከተሞች ለመሰረተ ልማተ ዝርጋታ እና ለተፈጥሮ ሚዛን መዛባት ምክንያት እየሆኑ መምጣታቸው ተገለፀ።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምዝገባ የሚቀርቡ የፈጠራ ስራዎች አነስተኛነትና ለተመዘገቡት የፈጠራ ውጤቶች እየተሰጠ ያለው ማበረታቻ ውስንነት ለፈጠራ ስራዎች ቁጥር ማነስ ምክንያት መሆኑን የአዕምሯዊ ንብረት ፅህፈት ቤት አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሳዑዲ ዓረቢያ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የጦር መሳሪያ መሸጥ የሚያስችለውን ስምምነት አጸደቀች።