ዜናዎች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢራንና ሳኡዲ አረቢያ እ.ኤ.አ ከ2013 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሁለትዮሽ ውይይት ሊያደርጉ ነው።

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 20፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የአወሊያን የእርዳታና ልማት ድርጅት በቀጣይ የሚያስተዳድር ጠቅላላ ጉባኤና ቦርድ አባላትን መርጠ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ጃፓን ለአሉቶ ላንጋኖ የእንፋሎት ሃይል ማመንጫና ሌሎች የሃይል ማመንጫ ዘርፎች ብድር ለመስጠት ማቀዷን በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር አስታወቁ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሚቀጥለው አመት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ለማምረት የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት ማከናወኑን ገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ከተኩስ እሩምታ አመለጡ።