ዜናዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል  ክስ ተመሰረተባቸው።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ካቀረበቻቸው ምርቶች ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን በላይ ዶላር አገኘች።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ ከተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች 11 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማግኘቷን የተፈጥሮ ሙጫ ምርትና ገበያ ድርጅት አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኦስትሪያ ዋና ከተማ ወደ ሆነችው  ቬና የቀጥታ የበረራ ጉዞ ጀመረ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ምዕራፍ ሁለት እና ቂሊንጦ አካባቢ ተጨማሪ የኢንዱስትሪ መንደሮች ሊገነቡ ነው፡፡