ዜናዎች (13601)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ባለፉት ሁለት ዓመታት በሁሉን አቀፍ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (ዩራፕ ፕሮግራም) ከ11 ሺህ 450 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው መንገዶች ግንባታ መከናወኑን ተገልጿል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሰን ካይሬ ጋር ኒውዮርክ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ፅህፈት ቤት መከሩ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሮሃኒ ትራምፕ በ72ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያቀረቡትን ንግግር በተመለከተ ሃገራቸው የገባችው የኑክሌር ስምምነት ድጋሚ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም ብለዋል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኦሞ ኩራዝ ቁጥር አምስት የስኳር ፕሮጀክት የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ መሰፍን መልካሙ እና የእነብርጋዴር ጄኔራል ኤፍሬም ባንጌ የሙስና የምርመራ መዝገብ ተጠናቆ ለመስከረም 18 ቀን 2010 ዓ.ም ክስ እንዲቀርብ ፍርድ ቤት አዘዘ።