ዜናዎች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ)ዮርዳኖስ በአሜሪካ የገንዘብ ድጋፍ ያስገነባችውን የፀረ ሽብር የስልጠና ማዕከል ከፈተች።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶሪያ ምስራቅ ጎታ መሽገው የነበሩ አማፂያን ቤተሰቦቻቸውን ይዘው አካባቢውን ለቀው መውጣት ጀምረዋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በአንድ ሆቴል አቅራቢያ በመኪና ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ የ14 ሰዎች ሀይወት ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት ገለፀ።

አዲስ አበባ መጋቢት 13፣ 2010( ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ በቱሪስት መኪና ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ።
በአደጋው በ33 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል።

አዲስ አበባ መጋቢት 13፣ 2010( ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት እንደ አውሮፓውያኑ ዘመን ቀመር ከመጋቢት 26 እስከ 28 2018 በግብፅ የሚካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለመታዘብ 40 ታዛቢ ቡድን እንደሚልክ ተነገረ።