ዜናዎች (14234)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ገዳ ትራንስፖርት በዛሬው እለት ስራውን በይፋ ጀምሯል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራና የትግራይ ክልል ህዝቦች የጋራ ምክክር መድረክ ዛሬ በጎንደር ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለው አድገተ በቴክኖሎጂው ዘርፍም ለውጦችን እያመጣ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዚምባቡዌያውያን ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣን እንዲለቁ የሚጠይቅ ሰልፍን ዛሬ በሀራሬ አድርገዋል።