የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10619)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፀሐይ ጀንበሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ ማበልፀጊያ ማዕከል ማቋቋሙን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት በሩዋንዳ ኪጋሊ ከተማ በአህጉሪቱ ነጻ የንግድ ቀጠና ላይ ስምምነት እንደሚፈራረሙ ህብረቱ አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሳትፍ የዳያስፖራ ቶምቦላ ሊጀምር መሆኑን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ገለጸ።