የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10213)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያና በግብጽ የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ግብፅ ካይሮ ገብተዋል።

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ከ16 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ካፒታል ከተደረገው ኢንቨስትመንት ውስጥ ከ30 በመቶ የማይበልጠው ብቻ በውሉ መሰረት ወደ ልማት ገብቷል።

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች የምግብ ዋስትና አካል የሆነው የልዩ ተጠቃሚዎች መርሀ ግብር ተግባራዊ ሊደረግ ነው።

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል ደረጃ ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩ እና ክሳቸው የተቋረጠላቸው 115 ተጠርጣሪዎች ከእስር ተለቀቁ።