የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10476)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ በትናንትናው እለት በሰጡት መግለጫ ከሽግግር መንግስት መቋቋም እስከ ኢትዮጵያን የሚመለከት አለም አቀፍ ጉባኤ እስከ መዘጋጀት ያሉ ጥያቄዎችን አንስተዋል።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በአዋጁ አፈጻጸም መመሪያ እቅድ ላይ በአዲስ አበባ ውይይት እያካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በግብርና እና በምግብ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ማጎልበት በሚችሉባቸው አማራጮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በቅርቡ ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ ለተሰጣቸው 61 የጦር መኮንኖች ዛሬ ማምሻውን የማእረግ ማልበስ መርሃ ግብር አከናወኑ።