የሀገር ውስጥ ዜናዎች (5215)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2010 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ ኘሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና ባለቤታቸው ወይዘሮ መዓዛ አብረሃ ለኤርትራው ኘሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስጦታ አበርክተውላቸዋል።

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተገኙበት በዛሬው እለት ይከፈታል።

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ተለያይተው በነበሩበት ወቅት የተቃጠለውን ጊዜ ለማካካስ እንሰራለን አሉ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ።

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ማንም ሀይል ሊለያይ የችልም አሉ ጠቅላይ መሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ።