የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10213)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና ግብጽ የጋራ ሚኒስትሮች ስብሰባ በመጭው ጥቅምት ወር መጨረሻ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀላሉ ሆቴል ለመገንባት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ለአፍሪካ ለማስተዋወቅ ዝግጁ መሆኑን አለማ አቀፉ የሂልተን ሆቴል አስተዳደር አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ  በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ የልህቀትና ስልጠና ማዕከል ሊገነባ ነው።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰባት ዓመት በፊት ከብሔራዊ ባንክ በሀሰተኛ ወርቅ አጭበርብሮ የተሰወረውን ግለሰብ መያዙን የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የጋራ ግብረሀይል አስታወቀ፡፡