የታላቁ ህዳሴ ግድብ በተያዘለት የግንባታ ሂደት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አዜብ አስናቀ አስታወቁ