Fana: At a Speed of Life!
Monthly Archives

October 2019

በሞጆ ከተማ የእሳት አደጋ ደረሠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሞጆ ከተማ ” ገበያ ” ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ ዛሬ ለሊት 10፡00 ላይ የእሳት አደጋ መድርሱ ተሰምቷል፡ በደረሰው የእሳት አደጋም 60 የሚሆኑ ሱቆች መውደማቸውን የከተማው የመንግስት ኩሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የእሳት…

ቻይና ኩባንያዎቿ በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንደምታበረታታ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና አሁን ካሉት በተጨማሪ ሌሎች በሀገሪቱ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንደምታበረታታ  የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ። በቻይና ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ልዩ…

የገንዝብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱላህ ሀመዶክ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያዩ፡፡ የገንዝብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በሀረሪ ከተለያዩ የማህብረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከምስራቅ፣ ምዕራብ ሀረርጌ ዞኖች፣ ከሀረሪ ክልል እና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሀረሪ ውይይት አካሄዱ፡፡ በዚህ ውይይት ላይ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ…

ኢትዮጵያውያን የአንድነት እና መከባበር እሴቶቻቸውን ሊያስጠብቁ ይገባል- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ቀደም የነበሩትን የአንድነት እና መከባበር እሴቶች ሊያስጠብቁ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። አሁን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተፈጠሩ አለመረጋጋቶችም በፍጥነት እንዲቆሙ መንግስት ህግ…

የዋን ወሽ ምዕራፍ 2 መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋን ወሽ ምዕራፍ 2 መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። መርሃ ግብሩ 309 የገጠር ወረዳዎች እና 69 አነስተኛ እና መካከለኛ ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። ፕሮግራሙ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በመፀዳጃ ግንባታ ለሚቀጥሉት…

ለ10 ሚሊየን ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 አመታት ለ10 ሚሊየን ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን እና በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን አማካኝነት ነው ይፋ የተደረገው። የስራ እድል ፈጠራ…

ሁዋዌ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ የተሰኘው ግዙፍ የቻይና ቴሌኮም ኩባንያ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑ ተሰምቷል። የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሀገራቸው ከሁዋዌ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በቅንጅት ለመስራት ፍላጎት ያላት መሆኑን ተናግረዋል።…

በጀርመንና ስፔን በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጀርመን፣ ፍራንክፈርት፣ ስፔን እና ቫሌንሽያ ከተሞች በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በፍራንክፈርት የማራቶን ውድድር ፍቅሬ በቀለ ሲያሸነፍ በቫሌንሽያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ደግሞ ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ሰንበሬ…

አየር መንገዱ ወደ ቤንጋሉሩ ከተማ ቀጥታ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤንጋሉሩ ከተማ ቀጥታ በረራ መጀመሩን አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት የቴክኖሎጂ ማዕከል ወደ ሆነችው የደቡቧ ህንድ ከተማ ቤንጋሉሩ ቀጥታ በረራ መጀመሩን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ…