Fana: At a Speed of Life!

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተዛባና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የአማራ ክልል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተዛባና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የአማራ ክልል ገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙልነህ ጉዳዩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዙ የሞባይል መተግበሪያዎች ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ሁለት የኮሮናቫይረስ ወረርሽ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዙ የሞባይል መተግበሪያዎችን አዘጋጀ። ከመተግበሪያዎቹ መካከል አንደኛው በኮረናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ በልጧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረጉ 5 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራዎች 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።   ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 61 ምንም ዓይነት የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ ቫይረሱ ከሚገኘበት ሰው ጋር…

በትግራይ ለችግኝ ተከላ የሚውል 25 ሺህ ሄክታር መሬት በዘመናዊ መሳሪያ ተለይቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ በዘንድሮው ክረምት ለሚካሄደው የችግኝ ተከላ የሚውል 25 ሺህ ሔክታር መሬት በዘመናዊ መሳሪያ የመለየት ስራን ጨምሮ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የደን ልማት አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ …

ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳይባባስ የቅድመ መከላከል ስራቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቁ አቶ ደመቀ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳይባባስ ተጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች የቅድመ መከላከል ስራቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር…

በአዲስ አበባ ቢሮ በመከራየት የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ፅህፈት ቤት ስራን በህገ-ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቢሮ በመከራየት የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ፅህፈት ቤት ስራን በህገ-ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። እንደ ኮሚሽኑ መረጃ…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተሳሳተና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተሳሳተ እና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለፀ። የክልሉ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የመንግስት የፀጥታ አካላት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሰብዓዊ መበት ጥሰት ፈፅመዋል ሲል …