Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቢዝነስ ፎረሙ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር…

ኢትዮ ቴሌኮም በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 10 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በተያዘው በጀት ዓመት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 10 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ የኩባንያውን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ስራ አፈፃጸም በተመለከተ በዛሬው…

የቴሌኮም አገልግሎት ወርሃዊ ክፍያን በባንከ መፈጸም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቴሌኮም አገልግሎት ወርሃዊ ክፍያን በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ መፈጸም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይዎት ታምሩ እና የኢትዮጵያ ንግድ…

የኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው ኤግዚቢሽን እና ባዛር በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል። ኤግዚቢሽን እና ባዛሩን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት…

7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ወርቅና በርካታ የውጪ ሀገራት ገንዘቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የቶጎ ጫሌ መቅርጫ ጣቢያ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ 5 ኪሎ ግራም ወርቅና የተለያዩ ሀገራት ገኝዘቦችን ያዘ።   መስከረም 13 ከለሊቱ 9 ሰአት አካባቢ አንድ ወደውጭ የሚላክ ጫት…

አምባሳደሮች የትግራይ ክልልን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ ዶ/ር ደብረጽዮን ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል ያለውን የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማስተዋወቅ እንዲሳተፉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልጥሪ አቀረቡ። አምባሳደሮቹ…

አየር መንገዱ ባለፈው አመት ከ12 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን ማጓጓዙን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2011 ዓ.ም ከ12 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ደንበኞች እንዳጓጓዘ አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማሪያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ በቆይታቸው…

ያለፉት 2 ወራት የወጪ ንግድ ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ69 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ጭማሪ አስመዘገበ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ያለፉት ሁለት ወራት የወጪ ንግድ ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ69ነጥብ 92 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ጭማሪ አስመዘገበ፡፡ ውጤቱ የተገኘው የተፈጥሮ ሙጫና ዕጣን፣ አበባ፣ የብርዕና አገዳ ዕህሎች፣ ኤሌክትሪክ፣ ጫት፣…