ጤና የወባ በሽታን እስከ ፈረንጆቹ 2050 ድረስ ማጥፋት እንደሚቻል አንድ ሪፖርት አመላከተ fana Oct 8, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር እስከ 2050 ድረስ ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት እንደሚቻል የባለሙያዎች ሪፖርት አመላከተ። የባለሙያዎቹ ሪፖርት የወባ በሽታ በአንድ የትውልድ ጊዜ ውስጥ ከምድራችን ሊጠፋ እንደሚችል አመላክቷል። የምጣኔ…