Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር እየሰራች ነው- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር በሚደረገው ጥረት ተግታ እየሰራች እንደምትገኝ አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለፁ። በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የሚመራ የኢትዮጵያ ፓርላማ ልዕካን…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን አትቀበልም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን እንደማትቀበል የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በዛሬው ዕለት ለካቢኔ…

የአንድነት ፓርክ ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤተ መንግስት ግቢ የተሰራው የአንድነት ፓርክ በዛሬው እለት ይመረቃል። በዛሬው እለት የሚመረወቅ የአንድነት ፓርክ የመደመር እሳቤ ማሳያ ነው ያለው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፥ ያለፉትን ታሪካዊና ማህበራዊ እሴቶቻችን እየዘከርንና ለመጪው…

ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የጀርመን ፓርላማ አባልን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የጀርመን ፓርላማ አባል ማርቲን ሹልዝ ተቀብለው አነጋገሩ ። ወይዘሮ ሙፈሪያት በኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዘርፍ በርካታ ለውጦች እንደተደረጉ እና በተካሄደው ለውጥ ሀገሪቱ…

ኢንጂነር ታከለ በአዲስ አበባ ኢሬቻ ባማረ መልኩና በሰላም እንዲከበር ያደረጉትን አካላት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የነበረው የኢሬቻ በአል አከባበር ባማረ መልኩና በሰላም ተጠናቋል። ይህን  የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለከተማዋ ነዋሪዎችና ለበአሉ አከባበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሁሉ የምስጋና መልእክት አስተላልፈዋል።…

በደሴ ከተማ አስተዳደርና በአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ-ገበያ የባቡር ፕሮጀክት አስተባባሪነት የእግር ጉዞ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ አስተዳደርና በአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ-ገበያ የባቡር ፕሮጀክት አስተባባሪነት በዛሬው ዕለት የ3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ ተካሂዷል። ለአራተኛ ጊዜ በተካሄደው በዚህ የእግር ጉዞ ከከተማ አስተዳድሩ፣ ከአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ-ገበያ…

ፌዴራል ፖሊስ ለኢሬቻ በዓል በሰላም መከበር ህዝቡ ላደረገው ቀና ትብብር ምስጋና አቅርቧል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር ህዝቡ ላደረገው ቀና ትብብርና ድጋፍ ምስጋና አቅርቧል። የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 እና 25 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማና በቢሾፍቱ መከበሩ ይታወሳል። ለዚህ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2012 የስራ ዘመን ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም በይፋ ይካሄዳል። በስነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የምክር ቤቶቹን መከፈት ካበሰሩ…